ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ
የኢትዮጲያና የኤርትራ ኦርቶዶስክ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ሲሆን
ለቅዳሴ የሚገባውን ዝግጅት ለማድረግ አንዲረዳ ነው።
ስለዚህ ምዕመናን ተግባራዊ ክርስትናን ይኖሩት ዘንድ በማሰብ
ፕሮዳክቲቭ ሐበሻ /ProductiveHabesha/ ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ
አዘጋጅቶ ይህንን የቅዳሴ ቅድመ ዝግጅት መጽሐፍ እነሆ ይላል።
የመጸሐፉ ዋና ዓላማ፦
1. ከልባቸው የሚያስቀድሱ ምዕመናንን ለማብዛት
2. ምዕመናን ለቅዱስ ቁርባን አንዲበቁ ለማገዝ
3. ምዕመናን ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን ግንኙነት አንዲያጠናክሩ
በማሰብ ነው::
ትጠቀሙና በነፍስም በሥጋም ታተርፉበት ዘንድ ምኞቴ ነው !!!
This journal will help you:
- Reflect on the messages shared in the sermon,
- Cultivate spiritual growth and deepen your faith,
- Prepare for and engage in the liturgy with intention,
- Align your heart with God’s purpose,
- Build a closer connection to the sacred symbols of your faith,
- Take meaningful steps in your spiritual journey.
The simple, easy-to-use design features sacred symbols and a user-friendly layout, making it perfect for young readers. The A5-sized notebook with cream-colored pages and durable binding ensures it’s a lasting companion for your spiritual walk.
- Paper: High-quality cream paper for a premium feel
- Size: A5 (5 x 8 inches)
- Pages: 127 pages for guided reflection and practical planning
- Binding: Durable binding to withstand frequent use
Reviews
There are no reviews yet.